*እንኳን፡ለርእሰ፡ዓውደ፡ዓመት፡ለቅዱስ፡ዮሐንስ፡
*”ሰላም፡ለራጉኤል፡ወለሳቁኤል፤ለአፍኒን፡ወለራሙኤ
*”ባርክ፡ለነ፡እግዚኦ፡ዘንተ፡ዓመተ፡ምሕረትነ፡በ
*”ሰአሉ፡ለነ፡ሐዋርያት፡አስራብ፡ዘወርቅ፡ወሐይዝተ
*”ሰላም፡ለምልኪ፡እምዐቢይተ፡ቁልዝም፡ዘኮነ።ዘሠና
*የዕለቱ፡ዓራራይ፡ዜማ፦”አባ፡ዮሐንስ፡ባርከ፡ፍሬሃ
*የዕለቱ፡ምልጣን፡ግእዝ፡ዜማ፦”ወአንተኒ፡ሕጻን፡ነ
*የዕለቱ፡ምስባክ፦”አድኅነኒ፡እምእለ፡ሮዱኒ፡እስ
ባርክ_ለነ
ባርክ ለነ እግዚኦ ዘንተ ዓመተ ምሕረትከ
በብዝኃ ኂሩትከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ
ከመንግነይ ለስምከ ቅዱስ/2/
ወከመ ይኩን ንብረትነ በሰላም
ወበዳኅና ለዝንቱ ዓመት/2/
ባርክልን አቤቱ ይህንን የምሕረት ዓመታችንን በቸርነትህ ብዛት ለሕዝቦችህ ኢትዮጵያ
እንድንገዛ ለቅዱስ ስምህ /2/
እንዲሆንልን ኑሮአችን በሰላም
በደኅና በዚህ ዓመት /2/
“ስዓትን በስዓት ቀንን በቀን ወራትን በወራት ዓመትን በዓመት ሁሉን በችሎቱ እያቀያየረ በቸርነቱ በሰላምና በጤና ለዚህች ዕለት ላደረሰን “ለድንግል ማርያም ልጅ ለኃያሉ አምላካችን ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ” ስሙ ዘውትር በፍጥረታት ሁሉ አንደበት የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን !!! (“እርሱ እግዚአብሔር ነው ደስ ያሰኘውን ያድርግ”1ኛ ሳሙ፡፫፥፲፰) ለአዲሱ ዓመት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን !!!
